ብሮሞኬም ለብዙ አስርት ዓመታት የህንድ የሽቶ ማምረት ስራ ሲሰራ የቆየ ድርጅት ሲሆን ከ1988 (እ.አ.አ) ጀምሮ ለሳሙና ፣ ለዲተርጀንት ፣ ለሻምፖ፣ ለሎሽን፣ እንዲሁም ለቅንጦት የሚሆኑ ሽቶዎችን በማምረት በመላው ዓለም ኤክስፖርት በማድረግ ምስጋናና እውቅናን ያተረፈ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡ BROMOCHEM has been designing the Fragrance entity in India for over decades. Trusted and renowned since 1988, Bromochem has earned a genuine reputation for offering luxuriously crafted world class fragrance.
በአለፉት አመታት ውስጥ ምርጡን መዐዛ ያለማቋረጥ ስናቀርብ በመቆየታችን ምክንያት ከተለያዩ የአለም ክፍሎች የመጡ የተለያዩ ደንበኞች ልዩ አድናቆትን አጎናጽፈውናል። Over the years we have consistently delivered the finest fragrance, hence have earned ourselves an exceptional appreciation from a long list of satisfied clientele from different parts of the globe.
የሽቶ ዓለማችሁን ለማበልጸግ ቃል እንገባለን | We pledge to enrich your world of fragrances
የእኛ ምርቶች በገበያ ውስጥ ካሉ ምርጥ ጥራት ካላቸው ሽቶዎች መሀል አንዱ ናቸው. | Our products are one of the best quality in the market.
የእኛ ዋጋ ተመጣጣኝ እና በገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ ነው። | Our prices are affordable & competitive in the market.
ጥያቄዎቹን ለማስተናገድ ራሱን የቻለ የደንበኞች ድጋፍ ቡድን አለን። | We have a dedicated support team to handle the queries.
ሁልጊዜ ምርጡን በጊዜው የሚያቀርብ ከፍተኛ ልምድ ያለው የቴክኒክ ቡድን አለን። | We have a highly experienced technical team that always timely deliver the best.